ባሕር ዳር: ሐምሌ 07/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል መደበኛ ባልኾኑ ሥራዎች የተሰማሩ ዜጎች የማኅበረሰብ ዓቀፍ የጤና መድኅን አገልግሎት ተጠቃሚ ከኾኑ 12 ዓመታት ተቆጥሯል። የመንግሥት ሠራተኞችን የጤና መድኅን ተጠቃሚ ለማድረግም ፍኖተ ካርታ ከተዘጋጀ ዓመታትን አስቆጥሯል። ፍኖተ ካርታው በመላ ሀገሪቱ ያሉ የመንግሥት ሠራተኞችን የደመወዝ ክፍያና የኑሮ ሁኔታን ግምት ውስጥ ያስገባ ጥናትን መሠረት ያደረገ መኾኑን ከዚህ በፊት የኢትዮጵያ […]
Source: Link to the Post