የመንግሥት ሠራተኞች በተሰማሩበት የሥራ መስክ በትጋት መሥራት እንዳለባቸው ተጠየቀ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የመንግሥት ሠራተኞች በተሰማሩበት የሥራ መስክ በትጋት፣ በታታሪነት እና በታማኝነት እና መሥራት እንዳለባቸው ተጠይቋል። የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ከመንግሥት ሠራተኞች ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት አድርጓል። ባለፉት ስምንት ወራት የተከናወኑ ሥራዎችም ቀርበዋል። ወቅታዊ የሠላም መደፍረስ ያለበት ሁኔታ እና የከተማዋን ሰላም ለማስጠበቅ የተሠራው ሥራ ለውይይት ቀርቧል። በውይይቱ የአማራ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኀላፊ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply