“የመንግሥት ሠራተኞች አገልግሎት አሰጣጥን በማሻሻል ሕዝባዊ አደራቸውን ሊወጡ ይገባል” ደሳለኝ ጣሰው

ባሕር ዳር: ሰኔ 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ አሥተዳደር የመንግሥት ሠራተኞች አገልግሎት አሰጣጥን ለማሻሻል ያለመ የምክክር መድረክ አካሂደዋል። በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የአሥተዳደር ጉዳዮች ክላስተር አሥተባባሪ እና የክልሉ ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ኀላፊ ደሳለኝ ጣሰው የመንግሥት ሠራተኞች ቀልጣፋና ታማኝነት ያለው አገልግሎት በመስጠት ኀላፊነታቸውን ሊወጡ እንደሚገባ አሳስበዋል። የሕዝብን የመልካም አሥተዳደር ችግሮች በመፍታት የልማት ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ የመንግሥት ሠራተኞች […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply