“የመንግሥት ሠራተኞች የተሰጣቸውን ሙያዊ ኀላፊነት በአግባቡ መወጣት አለባቸው” ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር.)

ባሕር ዳር: ግንቦት 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በወቅታዊ የሠላም፣ የልማት እና መልካም አሥተዳደር ጉዳዮች ዙሪያ በደብረ ማርቆስ ከተማ ከሚገኙ የመንግሥት ሠራተኞች ጋር ውይይት ተካሂዷል። የመንግሥት ሠራተኞች የመንግሥት ፖሊሲዎች እና ስትራቴጅዎች በአግባቡ እንዲፈጸሙ ሚናቸው ከፍተኛ ነው፡፡ የመንግሥት ሠራተኞች የተጣለባቸውን ሙያዊ ኅላፊነት እና ግዴታ በአግባቡ በመወጣት ለክልሉ ዘላቂ ሠላም እና ልማት መረጋገጥ የድርሻቸውን ማበርከት እንዳለባቸው በምክትል ርዕሰ መሥተዳድር ማዕረግ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply