የመንግሥት ሠራተኞች የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ አካሄዱ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ሸዋ ዞን እንሳሮ ወረዳ ለሚ ናሽናል ሲሜንት ፋብሪካ ቅጥር ግቢ ውስጥ በመንግሥት ሠራተኞች የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ ተካሂዷል። የችግኝ ተከላው የተካሄደው በብዟየሁ ታደለ ፋውንዴሽን እና በወረዳው የመንግሥት ሠራተኞች የጋራ ትብብር እንደኾነ ተገልጿል። በችግኝ ተከላው የወረዳ መሪዎች እንዲሁም የፋብሪካው ሠራተኞች እና መሪዎችም ተገኝተዋል። ከችግኝ ተከላ ሥነ ሥርዓት በኋላም መንግሥት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply