“የመንግሥት ሠራተኞች የአገልጋይነት መንፈስን በመላበስ መሥራት ያጠበቅባቸዋል” የሰሜን ሸዋ ዞን ሲቪል ሰርቪስ መምሪያ

ደብረ ብርሃን: ጳጉሜን 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሀገር ፍቅር ስሜት መገለጫዎች ውስጥ አንዱ ኀላፊነትን መወጣት እንደኾነ የሰሜን ሸዋ ዞን ሲቪል ሰርቪስ መምሪያ ገልጿል፡፡ መምሪያው በተለይ የመንግሥት ሠራተኛው የተሰጠውን ኀላፊነት በሚገባ መወጣት እንደሚጠበቅበት ነው ያሳሰበው፡፡ የመምሪያው ኀላፊ ሜሮን አበበ የመንግሥት ሠራተኞች የአገልጋይነት መንፈስን በመላበስ ማገልገል እንዳለባቸው ነው ያስገነዘቡት፡፡ ለአንድ ሀገር መሰረቱ የሰው ኀይል መኾኑን ያነሱት ኀላፊዋ ብቃት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply