የመንግሥት ሠራተኞች የደረጃ እድገት እና የእርከን ጭማሪ በአዲሱ ረቂቅ አዋጅ ተፈቅዷል ተባለ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አዲሱ የፌዴራል መንግሥት ረቂቅ የሠራተኞች አዋጅ ሠራተኞች ተመዝነው በአፈጻጸማቸው የሚለዩበት እንደኾነ የፌደራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ኮሚሽነር መኩሪያ ኃይሌ (ዶ.ር) ገልጸዋል። አዋጁን በተዛባ መንገድ መረዳት አይገባም ያሉት ኮሚሽነሩ አንድ ሠራተኛ ሁለት ጊዜ ተመዝኖ ውጤቱ ከመካከለኛ በታች ከኾነ ከሥራው እንደሚሰናበትም ጠቁመዋል። በዚህ ምዘና በቂ ውጤት ያመጡ ሠራተኞች ደግሞ የደረጃ እድገት እንዲሁም […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply