የመንግሥት ተቋማት አገልግሎትን ወደ ኤሌክትሮኒክ ወይም ዲጀታል ሥርዓት ለማስገባት በትኩረት እየተሠራ መኾኑ ተገለጸ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ.ር.) የዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታን ለማፋጠን በተሠሩ ሥራዎች እስካሁን 620 ሀገራዊ የመንግስት አገልግሎቶችን ወደ ዲጂታል ሥርዓት ማስገባት መቻሉን ገልጸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር.) በተገኙበት የበጀት ዓመቱ የመጨረሻ የ100 ቀናት አፈጻጸም ግምገማ ተካሂዷል። በመድረኩ ሰፊ ውይይት ከተደረገባቸው ጉዳዮች መካከል አንዱ ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን መኾኑን የኢኖቬሽን እና […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply