የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ዕቃ ግዥ በግዥ አገልግሎት ሥር ሊካተት ነው

የመንግስት የልማት ድርጅቶችን ዕቃ ግዥ በፌደራል የመንግስት ንብረት ግዥና ማስወገድ አገልግሎት ስር ለማካተት አዲስ ረቂቅ አዋጅ ተዘጋጅቶ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መላኩን የኢፌደሪ መንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ አስታወቀ። የፌደራል መንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ የመንግስት የልማት ድርጅቶችን ግዥ በፌደራል…

Source: Link to the Post

Leave a Reply