የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች ያገኙትን እውቀት ተጠቅመው የሕዝቡን ችግር እንዲፈቱ አሕመዲን ሙሐመድ (ዶ.ር) አሳስቡ።

ባሕር ዳር፡ ኅዳር 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሦስተኛውን ዙር የአመራር ሥልጠና አጠናቅቀው ለተመለሱ የደብረ ብርሃን ከተማ፣ ሰሜን ሸዋ ዞን እና ለኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር የሥራ ኀላፊዎች የሥራ መመሪያ እየተሰጠ ይገኛል። በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ደረጃ የከተማ ዘርፍ አስተባባሪና የአማራ ክልል ከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ ኀላፊ አሕመዲን ሙሐመድ (ዶ.ር) በመድረኩ ላይ ተገኝተው የሥራ መመሪያ ሰጥተዋል። ገዢ ሀገራዊ ትርክት እንዴት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply