የመንግስት የልማት ድርጅቶችና የፋይናንስ ተቋማት ዓለም አቀፉን የሂሳብ አያያዝ ስርዓት መተግበር አለባቸው

የመንግስት የልማት ድርጅቶችና የፋይናንስ ተቋማት ዓለም አቀፉን የሂሳብ አያያዝ ስርዓት (I.F.R.S) መተግበር እንደሚገባቸው የኢትዮጵያ ሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ አሳሰበ። ቦርዱ ዓለም አቀፍ የፋይናንስ ሪፖርት አቀራረብና የሂሳብ አያያዝ ስርዓትን አስመልክቶ ከከፍተኛ ግብር ከፋዮች ጋር ተወያይቷል። የኢትዮጵያ ሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ ዋና…

Source: Link to the Post

Leave a Reply