የመከላከያና የአማራ ፋኖ ፍጥጫ !

  ከትላንት የቀጠለው የመከላከያና የአማራ ፋኖ ፍጥጫ ከመርጡለ ማርያም ከተማ! via መነን ንጉሴ እግሬ አውጪኝ ብሎ ከግንባር እየፈረጠጠ የነበረውን የመከላከያ ሠራዊት መካነ ሰላም ከተማ ላይ መንገድ ዘግተው ከሸሸህ ሽሽ፣ መሸሽ መብትህ ነው። ነገርግን የሃገር ሃብት የሆነውን መሳሪያህን አውልቀህ ስጠን ያሉትን የመካነ ሰላም ወጣቶች ረሽኖ የተዘጋውን መንገድ አስከፍቶ በዐባይ አቋርጦ ጎጃም ጥንታዊቷ መርጡለ ማርያም ከተማ የገባው የሃገር መከላከያ ሠራዊት እንደ መካነ ሰላሙ ገድለኸን አታልፋትም በማለት የበላይ ዘለቀ ልጆች በዚህ መልክ መንገድ ዘግተው ከፈርጣጩ መከላከያ ጋር ሙግት …

Source: Link to the Post

Leave a Reply