የመከላከያ ሠራዊት ቀን በሠላም መጠናቀቁን የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ- ኃይል አስታወቀ፡፡ በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ የተከበረው የመከላከያ ሠራዊት ቀን በሠላም መጠናቀቁን የፀጥታና…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/OIcBoV3W98lUDrfjnW49mCpH_1UGeYchPOYwJUVYooyil09C5e7AvS6-zKR7aUglGiFNxV8lejfqB-X0Fy0PkdK9T9rkOuii2sgXo6Q9oOwaJpfGMum4PGHjV__qaIF-y4vomCDkuLO9ujcUrYNeML9ctsCQe9AiWt_9l0umktggTCFZjprnQZOQKPNtM32zACA1PbWLsnhc54Xq7mnMMHMlDZ6lscK3vZDsktAnWoosSAFrbfAvPT65ocxwWnYqYCAi3q4jOfnkP1mu_K7IQNytb1F9TIgidBi49nZtPCiO7bshqt1jk484SbsjgSR8xjJBORUuG0pZTOtOhjY_NQ.jpg

የመከላከያ ሠራዊት ቀን በሠላም መጠናቀቁን የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ- ኃይል አስታወቀ፡፡

በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ የተከበረው የመከላከያ ሠራዊት ቀን በሠላም መጠናቀቁን የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ- ኃይል አስታውቋል።

የቀኑን መከበር ተከትሎ ለተሽከርካሪ ዝግ የነበሩ መንገዶች ተከፍተው መደበኛ አገልግሎት እየሰጡ መሆኑን ከአዲስ አበባ ፖሊስ የተገኘ መረጃ ያመላክታል፡፡

ጥቅምት 15 ቀን 2016 ዓ.ም

ለታማኝና ወቅታዊ መረጃዎች ከታች ያሉትን ገፆቻንን ይጎብኙ ቤተሰብ ይሁኑ።
Telegram https://t.me/ethiofm107dot8
YouTube
https://www.youtube.com/…/UCn4D20GPsAtNqN5bIC1BhFA/video

Source: Link to the Post

Leave a Reply