የመከላከያ ጀኔራል መኮንኖች አዲስ አበባ ከሚኖሩ የአማራ ክልል ተወላጆች ጋር ተወያዩ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ መከላከያ ጀኔራል መኮንኖች አዲስ አበባ ከሚኖሩ የአማራ ክልል ተወላጆች ጋር በዓድዋ ድል መታሰቢያ አዳራሽ ውይይት አካሂደዋል፡፡ የአማራ ክልል የሰላም ኮንፈረንሰ ውይይት ከተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር ተደርጓል፡፡ ወይይቱን የመሩት የጦር ኃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጀኔራል አበባው ታደሰ፣ የፌደራል ፖሊስ ምክትል ኮሚሽነር ጀኔራል ኮሚሽነር ዘላለም መንግሥቴ እንዲሁም የመከላከያ ዘመቻ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply