“የመካነ-ኢየሱስ/እስቴ-ስማዳ 50 ነጥብ 5 ኪ.ሜ አስፋልት ኮንክሪት መንገድ ግንባታ ወደ መጠናቀቅ ተቃርቧል” የኢትዮጵያ መንገዶች ባልስልጣን

ባሕር ዳር: ግንቦት 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን የመካነ-ኢየሱስ/እስቴ-ስማዳ 50 ነጥብ 5 ኪ.ሜ አስፋልት ኮንክሪት መንገድ ግንባታ ወደ መጠናቀቅ መቃረቡን የኢትዮጵያ መንገዶች ባልስልጣን አስታውቋል። እንደ ባለሥልጣን መሥሪያ ቤቱ መረጃ፣ አሁን ላይ ከአጠቃላይ የግንባታ ሥራው 86 በመቶው ተከናውኗል። ቀሪ ሥራዎቹን በሚቀጥሉት አምስት ወራት ውስጥ ለማጠናቀቅ በትኩረት እየተሠራ ነው። ከጠቅላላው የመንገዱ ክፍል 47 ኪሎ ሜትሩን አስፋልት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply