የመውሊድ በዓልን ምክንያት በማድረግ በነገው ዕለት 9 ጊዜ መድፍ ይተኮሳል

አርብ መስከረም 27 ቀን 2015 (አዲስ ማለዳ) በነገው ዕለት የሚከበረውን 1497ኛውን የመውሊድ በዓል ምክንያት በማድረግ ከንጋቱ 12 ሰዓት መድፍ እንደሚተኮስ የመከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ።

በዓሉን አስመልክቶም 9 ጊዜ መድፍ እንደሚተኮስ ሚኒስቴሩ ለመገናኛ ብዙሃን በላከው መግለጫ አስታውቋል፡፡

The post የመውሊድ በዓልን ምክንያት በማድረግ በነገው ዕለት 9 ጊዜ መድፍ ይተኮሳል first appeared on Addis Maleda.

Source: Link to the Post

Leave a Reply