የመውሊድ በዓል ረቡዕ መስከረም 16/2016 ዓ.ም በደማቅ ሁኔታ እንደሚከበር ተገለጸ።

ባሕርዳር፡ መስከረም 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የነብዩ መሐመድ የልደት በዓል (መውሊድ ) ረቡዕ መስከረም 16/2016 ዓ.ም በደማቅ ሁኔታ እንደሚከበር የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ምክትል ፕሬዚዳንት ገለፁ። የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት በዓሉን አስመልክቶ ለጋዜጠኞች መግለጫ ሰጥቷል፡፡ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ምክትል ፕሬዚዳንት ሼህ አብዱልከሪም ሼህ በድረዲን በዚሁ ጊዜ እንዳሉት፤ የዘንድሮው መውሊድ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply