የመውጫ ፈተና እስከ ጥር 20/2016 ዓ.ም መራዘሙን ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ።

ባሕር ዳር፡ ጥር 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የመውጫ ፈተና መመዝገቢያ ጊዜ እስከ ጥር 20 2016ዓ.ም መራዘሙን የትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል። ሚኒስቴሩ በ2016 ዓ.ም የመውጫ ፈተና ለመፈተን የምዝገባ ጊዜው ጥር 08/2016 ዓ.ም ጀምሮ ጥር 15/2016 ዓ.ም እንደሚጠናቀቅ ማሳወቁን አስታውሷል። በተፈታኞች ጥያቄ መሰረት የምዝገባ ጊዜው እስከ ጥር 20 2016 ዓ.ም ድረስ ተራዝሟል ብሏል። ሌሎች ሁኔታዎች ግን ቀደም ሲል በተገለጸው […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply