የመደመር ትውልድ መጽሐፍ በአዲስ ዋልታ በድምጽ ተተርኮ ለሕዝብ ቀረበ።

አዲስ አበባ: መጋቢት 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የመደመር ትውልድ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) 3ኛ መጽሐፍ ነው። በድምጽ የተተረከው ይህ መጽሐፍ የምረቃ ሥነ ሥርዓቱ የተካሄደው በዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም ነው። መጽሐፉ አምስት ትውልድን ያካተተ እና በ274 ገጾች የተሰነደ ነው። መጽሐፉ በአዲስ ዋልታ በድምጽ ተተርኮም ለሕዝብ ቀርቧል። የምረቃ ሥነ ሥርዓቱ በዓድዋ መታሰቢያ ሙዚዬም የተከናወነ ሲኾን በዝግጅቱ ወጣቱን ትውልድ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply