የመድኃኒት መላመድ ዓለም አቀፋዊ አሳሳቢነት!

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዓለም ላይ የኅብረተሰብ ጤና ችግር እየኾኑ ከመጡ የጤና ችግሮች ውስጥ የመድኃኒት ብግርነት አንዱ ነው። የመድኃኒት ብግርነት ማለት ለበሽታዎች የሚያገለግሉ መድኃኒቶች በሽታውን መላመድ ወይንም ምላሽ አለመስጠት ማለት ነው። ባክቴሪያዎች ራሳቸውን ለማቆየት መድኃኒቶችን የሚቋቋሙበት ወይንም የሚላመዱበት ተፈጥሯዊ ሂደት አላቸው። ከዚህ ውስጥ ደግሞ ጅናቸውን በመቀየር በመድኃኒት እንዳይጠቁ ማድረግ አንዱ ስልት ነው። አሁን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply