የመጀመሪያውን የኢትዮጵያ የሥነ ጥበብ ተሸላሚ!

ባሕር ዳር: መጋቢት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ)እጅግ የተከበሩ የዓለም ሎሬት ሜትር አርቲስት አፈወርቅ ተክሌ በዚህ ሳምት የመጀመሪያውን የኢትዮጵያ የሥነ ጥበብ ተሸላሚ የኾኑበትን ሁኔታ ታሳቢ አድርገን ሥራዎቻቸውን እናስቃኛለን። እጅግ የተከበሩ የዓለም ሎሬት ሜትር አርቲስት አፈወርቅ ተክሌ የተወለዱት በሰሜን ሸዋ በምትገኘው አንኮበር 1925 ዓ. ም ነበር፡፡ የአንደኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በአዲስ አበባ፣ እንዲሁም የከፍተኛ ትምህርታቸውን በእንግሊዝ ሀገር በሚገኘው የሥነ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply