የመጀመሪያው ሀገራዊ የሳይበር ደኅንነት ጥናትና ምርምር ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 4ኛውን ሀገር አቀፍ የሳይበር ደኅንነት ወር የ4ኛ ሳምንት መርሃ ግብር በማስመልከት በሀገራችን የመጀመሪያው ሀገራዊ የሳይበር ደኅንነት ጥናትና ምርምር ኮንፈረንስ እየተካሄደ ይገኛል ፡፡ በኮንፈረንሱ ላይ 39 የሚሆኑ የጥናትና ምርምር ሥራዎች ቀርበዋል። ከነዚህም መካከል 10 ጥናታዊ ጽሁፎች የቀረቡትን መስፈርቶች እና መመዘኛዎች በማለፍ ለመጨረሻ ዙር የደረሱ ሲሆን በዛሬው እለት ስምንት የሚሆኑት የጥናት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply