የኢትዮጵያ መንግሥት በተለያዩ ወንጀሎች ጠርጥሮ ከሚፈልጋቸው የህወሓት ከፍተኛ አመራር መካከል አንዱ የሆኑት አዲስዓለም ባሌማ (ዶ/ር) ሐሙስ ታኅሳስ 01/2013 ዓ.ም አዲስ አበባ ውስጥ ፍርድ ቤት መቅረባቸው ተነገረ። በዚህም ትግራይ ውስጥ ከተካሄደው ወታደራዊ ግጭት በኋላ ፍርድ ቤት በመቅረብ ከህወሓት ከፍተኛ አመራሮች መካከል የመጀመሪያው ሆነዋል።
Source: Link to the Post
Source: Link to the Post