የመጀመሪያው የዓለም የጎዳና ላይ አትሌቲክስ ቻምፒዮና ነገ በላቲቪያ ሪጋ ይካሄዳል

ባሕርዳር፡ መስከረም 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የዓለም አትሌቲክስ ከቡዳፔስት የዓለም ቻምፒዮና ማግስት ፊቱን ወደ ዓለም የጎዳና ላይ ውድድር መልሷል። በላቲቪያ ሪጋ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚካሄደው የዓለም የጎዳና ላይ ውድድሮች ቻምፒዮ ነገ ይካሄዳል። ውድድሩ በ9 ርቀቶች ይካሄዳል ተብሏል፡፡ በውድድር መድረኩ ከመላው ዓለም የተሰባሰቡ አትሌቶች ይፎካከራሉ ተብሎ ይጠበቃል። ኢትዮጵያን የሚወክለው ብሔራዊ ቡድን የተሻለ ውጤት ያስመዘግባል ተብሎ ተስፋ ተጥሎበታል። […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply