አዲስ አበባ: ሐምሌ 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የመገናኛ ብዙሃን መሪዎች ፣ባለሙያዎች እና ታዋቂ ግለሰቦች በአዲስ አበባ ከተማ ኮሙኒኬሽን ቢሮ አስተባባሪነት በአዲስ አበባ ከተማ ጉለሌ የእጽዋት ማዕከል በዛሬው እለት ችግኝ ተክለዋል፡፡ የአዲስ አበባ ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኀላፊ ወይዘሮ እናትዓለም መለሰ እንደገለጹት በዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር በአዲስ አበባ ከ17 ሚሊዮን በላይ ችግኞች ለመትከል ታቅዷል። በጉለሌ እጽዋት ማዕከል በዛሬው […]
Source: Link to the Post