የመገናኛ ብዙኃን ለአገራዊ ምክክሩ መሳካት የሚጫወቱት ሚና ከፍተኛ መሆኑ ተገለፀ

ሐሙስ ሚያዝያ 13 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) የአገራችን የመገናኛ ብዙኃን ተቋማት እና ጋዜጠኞች ለአገራዊ ምክክሩ መሳካት የሚጫወቱት ሚና ከፍተኛ መሆኑን የኢትዮጵያ አገራዊ የምክክር ኮሚሽን አስታወቀ። ኮሚሽኑ ከተለያዩ የመገናኛ ብዙኃን ተቋማት የሥራ ሃላፊዎች እና ጋዜጠኞች ጋር በጋራ መስራት የሚያስችሉ ሁኔታዎች ላይ…

The post የመገናኛ ብዙኃን ለአገራዊ ምክክሩ መሳካት የሚጫወቱት ሚና ከፍተኛ መሆኑ ተገለፀ first appeared on Addis Maleda.

Source: Link to the Post

Leave a Reply