“የመገጭ መስኖ ፕሮጀክት ሲጠናቀቅ ከግብርናው ዘርፍ በተጨማሪ ለጎንደር ከተማ ሕዝብ የንጹሕ መጠጥ ውኃ ችግርን ይፈታል” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

ጎንደር: ሚያዚያ 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ የመስኖ እና ቆላማ አካባቢዎች ሚኒስትር ኢንጅነር አይሻ መሐመድ እና ሌሎችም የክልሉ ከፍተኛ መሪዎች የመገጭ መሥኖ ልማት ፕሮጀክትን የግንባታ ሂደት ተመልክተዋል። የምልከታው ዋና ዓላማ የፕሮጀክቱን መጓተት መሠረታዊ ፍላጎት በመለየት እና የቀጣይ አቅጣጫ ለማስቀመጥ ያለመ ነው ተብሏል። የመገጭ መስኖ ፕሮጀክት ለበርካታ ዓመታት የዘገየ ሲኾን የፋይናንስ እና የቁሳቁስ ግብዓት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply