የመጠቀሚያ ጊዜ ያለፈባቸውን ሸቀጦች ለህብረተሰቡ ሲያቀርቡ በተገኙ 29 ሺህ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ መወሰዱ ተገለፀ

ማክሠኞ ታህሳስ 19/ 2014 (አዲስ ማለዳ) በደቡብ ክልል የመጠቀሚያ ጊዜ ያለፈባቸውን ሸቀጦች ለህብረተሰቡ ሲያቀርቡ በተገኙ 29 ሺህ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ መውሰዱን የክልሉ ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ አስታወቀ። ቢሮ ዛሬ በሰጠው መግለጫ የመጠቀሚያ ጊዜ ያለፈባቸውን ሸቀጦች ጨምሮ 98 ኩንታል በርበሬ ከመርዛማ…

Source: Link to the Post

Leave a Reply