You are currently viewing “የመጣብህ ጠላት የጥንት ነው።መነሻው አማራን ማጥፋት ነው። ኦርቶዶክሰን ማጥፋት ነው። በመጨረሻም ኢትዮጵያን ማፍረሰ ነው።” አቶ ማሙሸት አማረ_የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት መኢአድ ፕሬ…

“የመጣብህ ጠላት የጥንት ነው።መነሻው አማራን ማጥፋት ነው። ኦርቶዶክሰን ማጥፋት ነው። በመጨረሻም ኢትዮጵያን ማፍረሰ ነው።” አቶ ማሙሸት አማረ_የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት መኢአድ ፕሬ…

“የመጣብህ ጠላት የጥንት ነው።መነሻው አማራን ማጥፋት ነው። ኦርቶዶክሰን ማጥፋት ነው። በመጨረሻም ኢትዮጵያን ማፍረሰ ነው።” አቶ ማሙሸት አማረ_የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት መኢአድ ፕሬዝዳንት! አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ህዳር 11 ቀን 2014 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት መኢአድ ፕሬዝዳንት የአቶ ማሙሸት አማረ መልዕክት:_ የመጣብህ ጠላት የጥንት ነው።መነሻው አማራን ማጥፋት ነው። ኦርቶዶክሰን ማጥፋት ነው። በመጨረሻም ኢትዮጵያን ማፍረሰ ነው። ከጠዋት እሰከ ማታ የሚያሰቡት መነሻቸውም መድረሻቸውም ይኼው ነው። ዋናው ነገር እነርሱ በእቅዳቸው መሠረት ሊያጠፉህ ከደጅህ መጡ። አንተ አማራው በደጅህ ጠበካቸው ። ከደጀህ ሲያገኙህ አረዱህ። ሰትሰደድላቸው ቤትህንም ቀየህንም ገቡበት።ቤተክርሰቲያንህንም መሰጊድህንም አወደሙት። ታዲያ ጥፋቱ ጠላቱን አውቆ ሊያጠፋ የመጣ ነው ? ወይንስ ሊያጠፋውን የመጣ ጠላት በዝምታ የተቀበለ?አንገትህ ላይ ካራውን አሳረፉ ቢያ ብለህ እንደበጉ ሰጠሀቸው። አንገትህን ቆርጠው በሚሰትህና በልጆችህ ፊት አሰቀመጡት።አይንህ እያየ ሚሰትህንና ሴት ልጆችህን ደፈሯቸው አረገዙም ልጅም ሊወልዱ ነው።ወንድ ልጆችህንም አሰልፈው እረሸኗቸው። አንተን አጥፍተው የእነርሱ ዘር ተባዛ። ዘር ማጥፋት ይሄ አይደለም? አማራ ሆነህ እንጀራ መቁረሰ የቻልክ ሁሉ ለነዚህ ዝምታን ትመርጣለህ? መቼም አማራነቴን ሰለማውቀው አንተ ለእነርሱ የሚያንሰ ምንም ነገር ሰለሌለህ የምትወደውን የጠብመንጃህን ጥቀርሻውን አራግፈህ በምታውቀው ሜዳ፣ተራራና ቁልቁለት ሩጥ ፍጠን በጠላቶችህ ላይ ያባቶችህን ታሪክ ድገም። ሰምህን በታሪክ ድርሳናት ላይ አኑር ለልጆችህ አውርሰ።ጥንትም ህልውናህና የአገርህ እጣ ፋንታ በአንተ እንደሚወሰን ለአፍታ እንኳን አትዘናጋ። በጠብመንጃህ ላንቃ ፊት ማንም አይቆምም ሁሉም ውሸት ነው ካንገት በላይ።

Source: Link to the Post

Leave a Reply