“የመጨረሻው ‘ወይዘሪት ቱሪዝም- አማራየቁንጅና ውድድር’ በጎንደር ከተማ ይካሄዳል ” የአማራ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ

ባሕርዳር፡ ጥር 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በክልሉ የቱሪዝም እንቅስቃሴውን ለማነቃቃት የሚያስችልሉ ዘርፈ ብዙ ዝግጅቶች መደረጋቸውን የአማራ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ የሕዝብ ግንኙነት ኀላፊው አበበ እንቢአለ ለአሚኮ ኦንላይን ተናግረዋል። አቶ አበበ እንዳሉት በክልሉ የቱሪዝም እንቅስቃሴውን ለማነቃቃት ከሚያስችሉ ፕሮግራሞች መካከል በአይነቱ የተለየና የመጀመሪያም የኾነ “ወይዘሪት ቱሪዝም- አማራ “የቁንጅና ውድድር ነው የተዘጋጀው። ይህ የቁንጅና ውድድር ፕሮግራም አዲስ አበባ ከተማ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply