“የሚሊሻ ኀይሉን በተመለከተ የሚዘዋወረው መረጃ ፍጹም መሠረተ ቢስ ነው” ኮሎኔል ግርማ ገሰሰ

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከሰሞኑ በአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ አማካኝነት እንደተጻፈ እና ለሁሉም ዞኖች እና ከተማ አሥተዳደሮች እንዲደርስ በሚል በማኅበራዊ ሚዲያ የሚዘዋወር ደብዳቤ አለ፡፡ ይህ ሐሰተኛ ደብዳቤ “የአማራ ክልል ሚሊሻ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያበረከተ ቢኾንም ከጽንፈኛ ኀይሎች ዛቻ እና ማስፈራሪያ በቤተሰቡ እና በንብረቱ ላይ ጉዳት እንዳይደርስ በመስጋት ከትግሉ ሜዳ የመሸሽ አዝማሚያ እና […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply