በአዲስ አበባ የሚገኘው የሚሌኒየም አዳራሽ በኮቪድ 19 ለተያዙ የሕክምና አገልግሎት የሚሰጠው ማዕከል የጽኑ ሕሙማን ክፍል አልጋዎች ሙሉ በሙሉ በሕሙማን ሲያዙ፤ ከፊል ጽኑ ሕሙማን ክፍልን የሚያስተናግደው ክፍልም እየሞላ መሆኑ ተገለጸ። ማዕከሉ በኮቪድ-19 የታመሙ እና የሕክምና ድጋፍ የሚያስፈልጋቸው ታካሚዎች ሕክምና እንዲያገኙበት በሚል…
Source: Link to the Post