“የሚመጡ ኢንቨስትመንቶች የማኅበረሰቡን ጨዋነት ዋስትና በማድረግ ነው” የኢንደስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ

ደብረ ብርሃን: ጥር 9/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በደብረ ብርሃን ከተማ ሥልጠና ሲከታተሉ የነበሩ የሦስት ዞኖች የጸጥታ ተቋማት ኀላፊዎች እና ባለሙያዎች በከተማው ያለውን የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ ተመልክተዋል። የአማራ ክልል ኢንደስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኀላፊ እንድሪስ አብዱ በክልሉ የተፈጠረው የጸጥታ ችግር በኢንቨስትመንት ዘርፉ ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ አሳድሯል ብለዋል። የጸጥታ ችግሩ በማምረት እና አዳዲስ ኢንቨስትመንቶችን በመሳብ ላይ ተጽዕኖው ከፍ ያለ ቢኾም […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply