”የሚሰጠው ሥልጠና የሕዝብ ጥያቄን የሚመልስ አመራር ለመፍጠር ነው” የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአስተሳሰብ አንድነት በማምጣት ሥራዎችን የሚመራና ለውጡን በተሻለ አስተሳሰብ በመምራት ለማስቀጠል ለመንግሥት ሠራተኛው ሥልጠና እየተሰጠ ነው። በአማራ ክልል የእንስሳትና ዓሳ ሃብት ልማት ጽሕፈት ቤት የእቅድና በጀት ዳይሬክተር በሪሁን ተረፈ በሥልጠናው እየተሳተፉ እንደኾነ ለአሚኮ ተናግረዋል። የሚሰጠው ሥልጠና በሚሠሩበት ተቋም ያለውን ሀብት አቀናጅተው በተገቢው መንገድ በመጠቀም ችግሮችን መፍታት እንደሚያስችላቸውም ነው የገለጹት። ”ከሥልጠና ስንመለስም […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply