የሚኒስትሮች ምክር ቤት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 30ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ የምክር ቤቱ ውሳኔዎች👇 1. ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው የፌዴራል መንግሥት ሠራተኞች ረቂቅ አዋጅ ላይ ሲኾን ረቂቁ በ29ኛዉ የሚኒስትሮች ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ ላይ ቀርቦ የፀደቀውን የመንግሥት አገልግሎት እና አሥተዳደር ፖሊሲ መሰረት በማድረግ ፖሊሲውን ለማስፈጸም […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply