የሚኒስትሮች ምክር ቤት ባካሄደው 29ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 29ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ 29ኛ መደበኛ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብሰባ ውሳኔዎች👇 1. ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው በመንግስት የአገልግሎትና አስተዳደር ረቂቅ ፖሊሲ ላይ ነው፡፡ መንግስት የሚያወጣቸውን ህጎች፣ ፖሊሲዎችና ስትራቴጂዎች በመፈጸምና በማስፈጸም እንዲሁም የሀገረ መንግስት ግንባታ ሂደቱን በማፋጠን ረገድ የመንግሥት አገልግሎትና […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply