የሚኒስትሮች ምክር ቤት የ2015 በጀት 786 ነጥብ 61 ቢሊዮን ብር እንዲሆን ወሰነ

አርብ ግንቦት 26 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 9ኛ መደበኛ ስብሰባ በ2015 የፌዴራል መንግስት በጀት ላይ ተወያይቶ በ2015 በጀት 786 ነጥብ 61 ቢሊዮን ብር እንዲሆን ውሳኔ አሳልፏል፡፡ የፌዴራል መንግስት የ2015 በጀት ዓመት የበጀት ዝግጅት በአስር…

The post የሚኒስትሮች ምክር ቤት የ2015 በጀት 786 ነጥብ 61 ቢሊዮን ብር እንዲሆን ወሰነ first appeared on Addis Maleda.

Source: Link to the Post

Leave a Reply