የሚንስቴር መስሪያ ቤቶች የ2014 አፈጻጸም እየተገመገመ ነው

ሰኞ ግንቦት 29 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት የ2014 አፈጻጸም በአዋሽ በመገምገም ላይ ነው። ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ በመሩት በዚህ መድረክ ላይም የእያንዳንዱ ሚንስቴር መስሪያ ቤት ያለፉት 10 ወራት አፈጻጸም ቀርቧል። የአፈጻጸም ሪፖርቱን ያቀረቡት የፕላን እና ልማት…

The post የሚንስቴር መስሪያ ቤቶች የ2014 አፈጻጸም እየተገመገመ ነው first appeared on Addis Maleda.

Source: Link to the Post

Leave a Reply