“የሚወጡ ፖሊሲዎች እና ሕጎች የአካል ጉዳተኞችን መብት እና ጥቅም የሚያስከብሩ ይኾናሉ” ኤርጎጌ ተስፋዬ(ዶ.ር)

አዲስ አበባ: ኅዳር 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የሚወጡ ፖሊሲ እና ሕጎች የአካል ጉዳተኞችን መብት እና ጥቅም የሚያስጠብቅ እንዲኾን መንግሥት ከተለያዩ አጋር አካላት ጋር እየሠራ መኾኑን የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የፊታችን እሁድ የሚከበረውን ዓለም አቀፉ የአካል ጉዳተኞች ቀንን አስመልክቶ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ መግለጫ ሰጥቷል። በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ32ተኛ ጊዜ በሀገር ዓቀፍ ደረጃ ለ31ኛ ግዜ የሚከበረው የአካል […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply