የሚያዚያ ወር የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ባለበት ይቀጥላልየሚያዚያ ወር የቤንዚን እና የናፍጣ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በመጋቢት ወር ሲሸጥበት በነበረው እንደሚቀጥል የንግድ እና…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/adfCASwu-cC_-RoKS2xvY2cu8CCvgqTzDEfI5RV4I6wueDbVQxBBedQI_Pujf5ZO8ytA2nFWfWa0CJS0t2Yt_hQIzXq-mp69Pv-PxsK4sguORFsEnOHcUmsBtuwyTpjXqmTllsFTi-DR2MjrQM7yRz8YuXhwn7WSmEpzcTAU-Qru8OSICoJgGPm2vALDTB3y_WuB4Zgx6qSSm2XICVB6RZ3GoNxFjWsl42JtnRD_hbS8CrzHa4ouccAgjkPeYWafQyNNPNy32v_SZAiAE_xDzDZa3BuKTKcjCmrs-YlN8sLhAKouWkHrIPcOzPc_k42-YdrW-crGo2p0Qw1-n3e_4w.jpg

የሚያዚያ ወር የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ባለበት ይቀጥላል

የሚያዚያ ወር የቤንዚን እና የናፍጣ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በመጋቢት ወር ሲሸጥበት በነበረው እንደሚቀጥል የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

ነገር ግን የአውሮፕላን ነዳጅ፣ የከባድ ጥቁር ናፍጣ እና ቀላል ጥቁር ናፍጣ የመሸጫ ዋጋ በዓለም አቀፍ ዋጋ መሰረት ተሰልቶ የመጣው ወደ ተጠቃሚው እንዲተላለፍ መወሱንሚኒስቴሩ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ አስታውቋል፡፡

መጋቢት 26 ቀን 2014 ዓ.ም

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያውያን

Source: Link to the Post

Leave a Reply