ባሕር ዳር: መስከረም 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የ2015/16 የምርት ዘመን ወቅታዊ የግብርና ሥራዎችና የቀጣይ አቅጣጫዎች ላይ ከመሪዎችና ከባለሙያዎች ጋር መክሯል። በምክክሩ ላይ የተገኙ የዞን ባለሙያዎች እና መሪዎች ፈተናዎችን በመቋቋም ምርት እንዲጨምር እየሠሩ መኾናቸውን አስታውቀዋል። የደቡብ ጎንደር ዞን ግብርና መምሪያ ተወካይ ኀላፊ ቀኝአዝማች መስፍን በዞኑ ለምርት ምቹ የኾነ ቦታ መኖሩን ተናግረዋል። 526 ሺህ […]
Source: Link to the Post