የሚያጋጥሙ የፀጥታ ችግሮችን በጽናት በመታገል የከተማዋን የብልጽግና ጉዞ ከግብ ለማድረስ በቁርጠኝነት እንደሚሰራ የወልድያ ከተማ አሥተዳደር አስታወቀ።

ወልድያ: መጋቢት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የወልድያ ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ዱባለ አብሬ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ አሁን ባለበት ሁኔታ ለከተማዋ ሕዝብ መድከም ብቻ ሳይኾን የሕይወት መስዋእትነት እየከፈሉ የልማት እና የመልካም አሥተዳደር ሥራዎችን በውጤታማነት እየሠሩ መኾናቸውን ገልጸዋል፡፡ ከኢንቨስትመንት አኳያ ኢንቨስተር እስከሚመጣ ከመጠበቅ ይልቅ የተሻሉ ኢንቨስተሮችን በመለየት ካሉበት ድረስ በመሄድ መረጃ እየሰጡ ውጤት ያለው ሥራ መሥራታቸውን ነው […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply