ባሕር ዳር፡ ግንቦት 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሚዲያና ኮሚዩኒኬሽን አመራሮች እና ባለሙያዎች በሳይንስ ሙዚየም የተሰናዳውን የግብርና ኤግዚቢሽንን መጎብኘታቸውን ኢቢሲ ዘግቧል። በጉብኝቱ የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትሩ ለገሰ ቱሉን (ዶ.ር) ጨምሮ የፌደራል፣ የክልሎች እና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮሚዩኒኬሽን ቢሮ የሥራ ኀላፊዎች እንዲሁም የሚዲያ ተቋማት አመራሮች እና ባለሙያዎች ተገኝተው ለሕዝብ እይታ ክፍት የሆነውን የግብርና አውደ ርዕይ ጎብኝተዋል። የተለያዩ […]
Source: Link to the Post