You are currently viewing የሚዲያ አፈናው ተጠናክሮ እንደቀጠለ ነው! ገዢው መንግስት አልመከር ባይነቱን በብርቱ ተያይዞታል። የሀገሬ ቴሌቭዥን ስራ አስኪያጅና ዕውቁ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት መምህር ብርሃኑ አድማስ…

የሚዲያ አፈናው ተጠናክሮ እንደቀጠለ ነው! ገዢው መንግስት አልመከር ባይነቱን በብርቱ ተያይዞታል። የሀገሬ ቴሌቭዥን ስራ አስኪያጅና ዕውቁ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት መምህር ብርሃኑ አድማስ…

የሚዲያ አፈናው ተጠናክሮ እንደቀጠለ ነው! ገዢው መንግስት አልመከር ባይነቱን በብርቱ ተያይዞታል። የሀገሬ ቴሌቭዥን ስራ አስኪያጅና ዕውቁ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት መምህር ብርሃኑ አድማስ ዛሬ ግንቦት 14 ቀን 2015 ዓም በፀጥታ ኀይሎች ከቢሯቸው መወሰዳቸውን ዋዜማ ከአይን እማኞች ሰምታለች። ብርሃኑ የተወሰዱት “ለጥያቄ ትፈለጋለህ” ተብለው መሆኑንም ሰምተናል። “ውድ የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች የአሻራ ሚዲያ ቻናልን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ታሳዩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።” ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- // Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw // Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 // ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24

Source: Link to the Post

Leave a Reply