የማህጸን በር ካንሰር መከላከያ ክትባት ከየካቲት 25 እስከ 29/2016 ዓ.ም በዘመቻ ይሰጣል።

ባሕር ዳር: የካቲት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የማህጸን በር ካንሰር መከላከያ ክትባት ከየካቲት 25 እስከ 29 ቀን 2016 ዓ.ም በልዩ መልኩ እድሜያቸው 14 ዓመት ለሆኑ ታዳጊዎች በዘመቻ እንደሚሰጥ የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በሚኒስቴሩ የእናቶች፣ አፍላ ወጣቶች እና ሕጻናት መሪ ሥራ አስፈፃሚ የክትባት ቡድን አማካሪ ተመሥገን ለማ በኢትዮጵያ ከጡት ካንሰር ቀጥሎ ለኅብረተሰቡ ከፍተኛ ስጋት የሆነው የማህጸን በር ካንሰር […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply