የማላዊ ምክትል ፕሬዚዳንትን እና ሌሎች ዘጠኝ ሰዎችን ጭኖ በረራ የነበረው አውሮፕላን መከስከሱ ተረጋገጠ፡፡

ባሕር ዳር: ሰኔ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የማላዊ ምክትል ፕሬዚዳንትን እና ሌሎች ዘጠኝ ሰዎችን ጭኖ በረራ ላይ የነበረው አውሮፕላን ቺካንጋዋ በመባል የሚጠራው ተራራማ ስፍራ ላይ መከስከሱን የሀገሪቱ መንግሥት አሳውቋል። ዴይሊ ሚረር እንደዘገበው በአደጋው ምክንያት ምክትል ፕሬዚዳንት ሳኦሎ ቺሊማ እና ባለቤታቸውን ጨምሮ ዘጠኝ ሰዎች ሕይወታቸው ማለፉ ታውቋል። ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Source: Link to the Post

Leave a Reply