“የማርሽ ቀያሪ ትውልድ ደማቅ አሻራ”

ባሕር ዳር: መጋቢት 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከረጂሙ የኢትዮጵያ አነጋጋሪ እና ውጣ ውረድ የበዛበት ታሪክ ጋር ዘመናትን የተሻገረ ቁጭት አዘል ትውስታ አለው፡፡ በሀገሪቷ የዘመናት ኑባሬ ውስጥ የመሪነት እድል እና አሻራ የነበራቸው ነገስታት እና መሪዎች ሁሉ የተስፋ ዓይን አርፎበት አልፏል፡፡ ከውስጥም ከውጭም ኀይል እና እድል ያጋጠማቸው የሀገሪቷ ጥንተ ጠላቶች የፖለቲካ ልሳን መዘወሪያቸው አድርገውትም ቆይተዋል የዓባይ ወንዝን፡፡ ከኢትዮጵያ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply