የማሽነሪ አምራች ኢንዱስትሪ ሀገራዊ ዕድሎች እና ፈታኝ ሁኔታዎች ላይ ያተኮረ ምክክር እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 7/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የማሽነሪ አምራች ኢንዱስትሪ ሀገራዊ ዕድሎች እና ፈታኝ ሁኔታዎች ላይ ያተኮረ የምክክር መድረክ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። የምክክር መድረኩ በኢንዱስትሪ ሚኒስቴር እና በኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ትብብር የተዘጋጀ ነው። በመድረኩ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል እና የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ዋና ዳይሬክተር አለባቸው ንጉሴ (ዶ.ር)ን ጨምሮ የክልል እና የፌዴራል የሥራ ኀላፊዎች፣ የማሽነሪ አምራች እና […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply