የማኀበራዊ ጥበቃ ፕሮግራሞች ሥርዓት ግንባታ እና አተገባበርን የተመለከተ ሀገር አቀፍ ኮንፈረንስ ሊካሄድ ነው።

አዲስ አበባ ፡ ግንቦት 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኮንፈረንሱን አስመልክቶ የኢፌዲሪ ሴቶችና ማኀበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል። የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትሯ ዶክተር ኤርጎጌ ተስፋዬ በመግለጫው እንዳሉት በኮንፈረንሱ ከኢትዮጵያና ከተለያዩ የውጭ ሀገራት የተውጣጡ ከ500 በላይ ተሳታፊዎች ይታደማሉ፡፡ የማኀበራዊ ጥበቃ ፕሮግራሞች አተገባበር እና ሥርዓት ግንባታን የሚያሳዩ ሀገራዊና ዓለም አቀፋዊ ይዘት ያላቸው መልዕክቶች ከሀገር ውስጥና ከውጭ ሀገራት በተጋበዙ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply