የማኅበረሰብ አቀፍ መድኃኒት ቤት መከፈቱ ጤንነታቸውን ለመጠበቅ እንዳገዛቸው የሰቆጣ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ሰቆጣ ወረዳ የማኅበረሰብ አቀፍ መድኃኒት ቤት በመከፈቱ የሰቆጣን እና የአካባቢውን ሕዝብ እያገለገለ ይገኛል። በአካባቢው ከተፈራ ኅይሉ መታሰቢያ አጠቃላይ ሆስፒታል ውጭ መንግሥታዊ የመድኃኒት ቤት ባለመኖሩ በመድኃኒት እጦት ሲቸገሩ መቆየታቸውን የሰቆጣ ከተማ ነዋሪዎች ተናግረዋል። ወይዘሮ ደስታ ቢምረው የጤና መድኅን ተጠቃሚ ኾነን ከግል መድኃኒት ቤቶች ከፍተኛ ወጭ ስናወጣ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply